-
ማቴዎስ 22:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሠርግ ከደገሰ+ ንጉሥ ጋር ሊመሳሰል ይችላል።
-
-
ማቴዎስ 25:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሊገዙ ሄደው ሳሉም ሙሽራው ደረሰ። ተዘጋጅተው የነበሩት ደናግልም ወደ ሠርጉ ድግስ ገቡ፤+ በሩም ተዘጋ።
-