-
ማቴዎስ 7:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 “ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የሚያውል ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራን አስተዋይ ሰው ይመስላል።+
-
-
ማቴዎስ 7:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የማያውል ሁሉ ግን ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራን ሞኝ ሰው ይመስላል።+
-