-
ዮሐንስ 18:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 እነሱም እንደገና በመጮኽ “ይህን ሰው አንፈልግም፤ በርባንን ፍታልን!” አሉ። በርባን ግን ወንበዴ ነበር።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 3:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 አዎ፣ እናንተ ይህን ቅዱስና ጻድቅ ሰው ክዳችሁ ነፍሰ ገዳይ የሆነን ሰው እንዲፈታላችሁ ጠየቃችሁ፤+
-