-
ማርቆስ 15:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሁንና የካህናት አለቆቹ በኢየሱስ ምትክ በርባንን ይፈታላቸው ዘንድ እንዲጠይቁ ሕዝቡን አነሳሱ።+
-
-
ዮሐንስ 18:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 እነሱም እንደገና በመጮኽ “ይህን ሰው አንፈልግም፤ በርባንን ፍታልን!” አሉ። በርባን ግን ወንበዴ ነበር።+
-