ማርቆስ 15:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ሆኖም ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኾ ሞተ።*+ ሉቃስ 23:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ “አባት ሆይ፣ መንፈሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ”+ አለ። ይህን ካለ በኋላ ሞተ።*+ ዮሐንስ 19:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ኢየሱስ የኮመጠጠውን ወይን ጠጅ ከቀመሰ በኋላ “ተፈጸመ!”+ አለ፤ ራሱንም ዘንበል አድርጎ መንፈሱን ሰጠ።*+