መዝሙር 31:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 መንፈሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ።+ የእውነት* አምላክ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣+ ዋጅተኸኛል። ማቴዎስ 27:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ኢየሱስ ዳግመኛ በታላቅ ድምፅ ጮኾ መንፈሱን ሰጠ።*+ ሉቃስ 23:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ “አባት ሆይ፣ መንፈሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ”+ አለ። ይህን ካለ በኋላ ሞተ።*+ ዮሐንስ 19:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ኢየሱስ የኮመጠጠውን ወይን ጠጅ ከቀመሰ በኋላ “ተፈጸመ!”+ አለ፤ ራሱንም ዘንበል አድርጎ መንፈሱን ሰጠ።*+