-
ዘፀአት 21:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “አባቱን ወይም እናቱን የሚረግም ይገደል።+
-
-
ዘሌዋውያን 20:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “‘አባቱን ወይም እናቱን የሚረግም ማንኛውም ሰው ይገደል።+ አባቱን ወይም እናቱን ስለረገመ ደሙ በራሱ ላይ ነው።
-
-
ምሳሌ 20:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አባቱንና እናቱን የሚረግም ሁሉ
ጨለማ ሲሆን መብራቱ ይጠፋበታል።+
-