ማቴዎስ 10:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሥጋን የሚገድሉትን ነፍስን* ግን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤+ ከዚህ ይልቅ ነፍስንም ሆነ ሥጋን በገሃነም* ሊያጠፋ የሚችለውን ፍሩ።+ ማቴዎስ 23:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 “እናንተ እባቦች፣ የእፉኝት ልጆች፣+ ከገሃነም* ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?+ ሉቃስ 12:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይልቁንስ ማንን መፍራት እንደሚገባችሁ አሳያችኋለሁ፦ ከገደለ በኋላ ወደ ገሃነም* የመጣል ሥልጣን ያለውን ፍሩ።+ አዎ፣ እላችኋለሁ እሱን ፍሩ።+