-
ማቴዎስ 26:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ኢየሱስ ስለ ምን እየተነጋገሩ እንዳለ አውቆ እንዲህ አላቸው፦ “ይህችን ሴት ለምን ታስቸግሯታላችሁ? እሷ ለእኔ መልካም ነገር አድርጋለች።
-
-
ዮሐንስ 12:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ለቀብሬ ቀን ለማዘጋጀት+ ብላ ያደረገችው ስለሆነ ይህን ልማድ እንዳትፈጽም አትከልክሏት።
-