-
ማቴዎስ 26:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይህች ሴት ዘይቱን በሰውነቴ ላይ ስታፈስ እኔን ለቀብር ማዘጋጀቷ ነው።+
-
-
ማርቆስ 14:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እሷ የምትችለውን አድርጋለች፤ ሰውነቴን ለቀብሬ ለማዘጋጀት ጥሩ መዓዛ ያለው ዘይት አስቀድማ ቀብታዋለች።+
-
-
ዮሐንስ 19:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 የኢየሱስንም አስከሬን ወስደው በአይሁዳውያን የአገናነዝ ልማድ መሠረት ጥሩ መዓዛ ባላቸው በእነዚህ ቅመሞች ተጠቅመው በበፍታ ጨርቅ ገነዙት።+
-