-
ማቴዎስ 26:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይህች ሴት ዘይቱን በሰውነቴ ላይ ስታፈስ እኔን ለቀብር ማዘጋጀቷ ነው።+
-
-
ዮሐንስ 12:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ለቀብሬ ቀን ለማዘጋጀት+ ብላ ያደረገችው ስለሆነ ይህን ልማድ እንዳትፈጽም አትከልክሏት።
-