-
ማቴዎስ 26:61አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
61 “ይህ ሰው ‘የአምላክን ቤተ መቅደስ አፍርሼ በሦስት ቀን ውስጥ ልሠራው እችላለሁ’ ብሏል” አሉ።+
-
-
ዮሐንስ 2:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ኢየሱስም መልሶ “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፤ እኔም በሦስት ቀን ውስጥ አነሳዋለሁ” አላቸው።+
-