-
ሉቃስ 8:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ኢየሱስንም ባየው ጊዜ እየጮኸ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅ ድምፅም “የልዑል አምላክ ልጅ ኢየሱስ ሆይ፣ እኔ ከአንተ ጋር ምን ጉዳይ አለኝ? እንዳታሠቃየኝ እለምንሃለሁ” አለ።+
-
-
ያዕቆብ 2:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 አንድ አምላክ እንዳለ ታምናለህ አይደል? ማመንህ መልካም ነው። ይሁንና አጋንንትም ያምናሉ፤ በፍርሃትም ይንቀጠቀጣሉ።+
-