-
ማርቆስ 2:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ይህ ሰው እንዲህ ብሎ የሚናገረው ለምንድን ነው? አምላክን እየተዳፈረ እኮ ነው። ከአንዱ ከአምላክ በቀር ኃጢአትን ማን ይቅር ሊል ይችላል?”+
-
-
ሉቃስ 5:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በዚህ ጊዜ ጸሐፍትና ፈሪሳውያን “አምላክን የሚዳፈረው ይሄ ማን ነው? ከአምላክ በቀር ኃጢአትን ማን ይቅር ሊል ይችላል?” ይባባሉ ጀመር።+
-