ማቴዎስ 10:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ወርቅ ወይም ብር አሊያም መዳብ በመቀነታችሁ አትያዙ፤+ 10 ወይም ለጉዞ የምግብ ከረጢት ወይም ሁለት ልብስ* ወይም ትርፍ ጫማ ወይም በትር አትያዙ፤+ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና።+ ሉቃስ 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እንዲህም አላቸው፦ “ለጉዟችሁ ምንም ነገር አትያዙ፤ በትርም ሆነ የምግብ ከረጢት፣ ዳቦም ሆነ ገንዘብ* እንዲሁም ሁለት ልብስ* አትያዙ።+
9 ወርቅ ወይም ብር አሊያም መዳብ በመቀነታችሁ አትያዙ፤+ 10 ወይም ለጉዞ የምግብ ከረጢት ወይም ሁለት ልብስ* ወይም ትርፍ ጫማ ወይም በትር አትያዙ፤+ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና።+