-
ማርቆስ 3:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ኢየሱስን ሊከሱት ይፈልጉ ስለነበር ሰውየውን በሰንበት ይፈውሰው እንደሆነ ለማየት በትኩረት ይከታተሉት ነበር።
-
-
ዮሐንስ 5:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ሰውየውም ሄዶ የፈወሰው ኢየሱስ መሆኑን ለአይሁዳውያኑ ነገራቸው። 16 ከዚህም የተነሳ አይሁዳውያኑ በኢየሱስ ላይ ስደት ያደርሱበት ጀመር፤ ይህን ያደረጉት በሰንበት ቀን እነዚህን ነገሮች ይፈጽም ስለነበረ ነው።
-