-
ዘፀአት 23:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 የሚጠላህ ሰው አህያ ጭነቱ ከብዶት ወድቆ ብታይ ዝም ብለህ አትለፈው። ከዚህ ይልቅ ጭነቱን ከእንስሳው ላይ ለማውረድ እርዳው።+
-
-
ዘዳግም 22:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “የወንድምህ አህያ ወይም በሬ መንገድ ላይ ወድቆ ብታይ እንዳላየ ሆነህ አትለፍ። ከዚህ ይልቅ እንስሳው ተነስቶ እንዲቆም በማድረግ ሰውየውን ልትረዳው ይገባል።+
-
-
ማቴዎስ 12:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ከእናንተ መካከል አንድ በግ ያለው ሰው ቢኖርና በሰንበት ቀን ጉድጓድ ውስጥ ቢገባበት በጉን ጎትቶ የማያወጣው ይኖራል?+
-