-
ሕዝቅኤል 34:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 “‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “እነሆኝ፣ እኔ ራሴ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ ደግሞም እንከባከባቸዋለሁ።+
-
-
ሕዝቅኤል 34:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 “የጠፋውን እፈልጋለሁ፤+ የባዘነውን መልሼ አመጣለሁ፤ የተጎዳውን በጨርቅ አስራለሁ፤ የደከመውን አበረታለሁ፤ የወፈረውንና ጠንካራ የሆነውን ግን አጠፋለሁ። እፈርድበታለሁ፤ ተገቢውንም ቅጣት እሰጠዋለሁ።”
-
-
ሉቃስ 19:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ለመፈለግና ለማዳን ነው።”+
-