ዘዳግም 18:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሳላቸዋለሁ፤+ ቃሌንም በአፉ ላይ አደርጋለሁ፤+ እሱም እኔ የማዘውን ሁሉ ይነግራቸዋል።+ ሉቃስ 24:25-27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ