-
ማርቆስ 13:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አሳልፈው ለመስጠት በሚወስዷችሁ ጊዜም ምን እንላለን በማለት አስቀድማችሁ አትጨነቁ፤ ከዚህ ይልቅ በዚያች ሰዓት የሚሰጣችሁን ተናገሩ፤ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ እንጂ እናንተ አይደላችሁምና።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 6:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እስጢፋኖስም ጸጋና ኃይል ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ታላላቅ ድንቅ ነገሮችና ተአምራዊ ምልክቶች ይፈጽም ነበር።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 6:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይሁንና ይናገርበት የነበረውን ጥበብና መንፈስ መቋቋም አልቻሉም።+
-