-
ኢሳይያስ 54:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 አንቺን ለማጥቃት የተሠራ ማንኛውም መሣሪያ ይከሽፋል፤+
አንቺን ለመክሰስ የሚነሳን ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ።
-
-
ሉቃስ 21:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ተቃዋሚዎቻችሁ ሁሉ በአንድነት ሆነው ሊቋቋሙት ወይም ሊከራከሩት የማይችሉት አንደበትና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።+
-