-
ማቴዎስ 26:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 ወደ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሶ ሲመጣ ተኝተው አገኛቸውና ጴጥሮስን እንዲህ አለው፦ “ከእኔ ጋር አንድ ሰዓት እንኳ ነቅታችሁ መጠበቅ አልቻላችሁም?+
-
-
ማርቆስ 14:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ተመልሶ ሲመጣ ተኝተው አገኛቸውና ጴጥሮስን እንዲህ አለው፦ “ስምዖን፣ ተኝተሃል? አንድ ሰዓት እንኳ ነቅተህ መጠበቅ አልቻልክም?+
-