ቆላስይስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ራእይ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እኔም ሰማይ ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ፈረስ ነበር።+ በእሱም ላይ የተቀመጠው “ታማኝና+ እውነተኛ”+ ተብሎ ይጠራል፤ እሱም በጽድቅ ይፈርዳል እንዲሁም ይዋጋል።+ ራእይ 19:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደም የነካው* መደረቢያም ለብሷል፤ ደግሞም “የአምላክ ቃል”+ በሚል ስም ይጠራል።
11 እኔም ሰማይ ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ፈረስ ነበር።+ በእሱም ላይ የተቀመጠው “ታማኝና+ እውነተኛ”+ ተብሎ ይጠራል፤ እሱም በጽድቅ ይፈርዳል እንዲሁም ይዋጋል።+