-
ዮሐንስ 7:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ይሁንና ከሕዝቡ መካከል ብዙዎች በእሱ አምነው+ “ክርስቶስስ በሚመጣበት ጊዜ ይህ ሰው ካደረገው የበለጠ ብዙ ተአምራዊ ምልክት ያደርጋል እንዴ?” ይሉ ነበር።
-
-
ዮሐንስ 10:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እኔ ነግሬአችኋለሁ፤ እናንተ ግን አታምኑም። በአባቴ ስም እየሠራኋቸው ያሉት ሥራዎች ስለ እኔ ይመሠክራሉ።+
-