ሮም 3:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤፌሶን 1:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ደግሞም እሱ እንደወደደና እንደ በጎ ፈቃዱ+ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የገዛ ራሱ ልጆች አድርጎ ሊወስደን+ አስቀድሞ ወስኗል፤+ 6 ይኸውም በተወደደው ልጁ+ አማካኝነት በደግነት ለእኛ በሰጠው ክቡር በሆነው ጸጋው+ የተነሳ እንዲወደስ ነው።
5 ደግሞም እሱ እንደወደደና እንደ በጎ ፈቃዱ+ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የገዛ ራሱ ልጆች አድርጎ ሊወስደን+ አስቀድሞ ወስኗል፤+ 6 ይኸውም በተወደደው ልጁ+ አማካኝነት በደግነት ለእኛ በሰጠው ክቡር በሆነው ጸጋው+ የተነሳ እንዲወደስ ነው።