ዮሐንስ 12:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ይህ ዓለም የሚፈረድበት ጊዜ አሁን ነው፤ የዚህ ዓለም ገዢ+ አሁን ይባረራል።+ ዮሐንስ 14:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 የዚህ ዓለም ገዢ+ እየመጣ ስለሆነ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር ብዙ አልነጋገርም፤ እሱም በእኔ ላይ ምንም ኃይል የለውም።+