-
የሐዋርያት ሥራ 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ከዚያም ጴጥሮስና ዮሐንስ እጃቸውን ጫኑባቸው፤+ እነሱም መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
-
-
1 ጢሞቴዎስ 4:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የሽማግሌዎች አካል እጁን በአንተ ላይ በጫነበት+ ጊዜ በትንቢት የተሰጠህን ስጦታ ቸል አትበል።
-