የሐዋርያት ሥራ 21:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 በዚህ ጊዜ ጳውሎስ “እኔ እንኳ በኪልቅያ የምትገኘው የታወቀችው የጠርሴስ+ ከተማ ነዋሪ የሆንኩ አይሁዳዊ ነኝ።+ ስለዚህ ለሕዝቡ እናገር ዘንድ እንድትፈቅድልኝ እለምንሃለሁ” አለ። የሐዋርያት ሥራ 22:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “እኔ ኪልቅያ ውስጥ በምትገኘው በጠርሴስ+ የተወለድኩ አይሁዳዊ ነኝ፤+ ሆኖም የተማርኩት በዚህችው ከተማ በገማልያል+ እግር ሥር ተቀምጬ ሲሆን የአባቶችን ሕግ በጥብቅ እንድከተል የሚያስችል ትምህርት ቀስሜአለሁ፤+ ዛሬ እናንተ ሁላችሁ እንዲህ እንደምትቀኑ ሁሉ እኔም ለአምላክ እቀና ነበር።+
39 በዚህ ጊዜ ጳውሎስ “እኔ እንኳ በኪልቅያ የምትገኘው የታወቀችው የጠርሴስ+ ከተማ ነዋሪ የሆንኩ አይሁዳዊ ነኝ።+ ስለዚህ ለሕዝቡ እናገር ዘንድ እንድትፈቅድልኝ እለምንሃለሁ” አለ።
3 “እኔ ኪልቅያ ውስጥ በምትገኘው በጠርሴስ+ የተወለድኩ አይሁዳዊ ነኝ፤+ ሆኖም የተማርኩት በዚህችው ከተማ በገማልያል+ እግር ሥር ተቀምጬ ሲሆን የአባቶችን ሕግ በጥብቅ እንድከተል የሚያስችል ትምህርት ቀስሜአለሁ፤+ ዛሬ እናንተ ሁላችሁ እንዲህ እንደምትቀኑ ሁሉ እኔም ለአምላክ እቀና ነበር።+