-
የሐዋርያት ሥራ 15:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እነሱ ተናግረው ካበቁ በኋላ ያዕቆብ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ወንድሞች፣ ስሙኝ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 21:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በማግስቱም ጳውሎስ ከእኛ ጋር ወደ ያዕቆብ ሄደ፤+ ሽማግሌዎቹም ሁሉ በዚያ ነበሩ።
-
-
ገላትያ 1:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ሆኖም ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ+ በስተቀር ከሌሎቹ ሐዋርያት መካከል ማንንም አላየሁም።
-