-
የሐዋርያት ሥራ 15:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እነሱ ተናግረው ካበቁ በኋላ ያዕቆብ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ወንድሞች፣ ስሙኝ።
-
-
ገላትያ 1:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ሆኖም ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ+ በስተቀር ከሌሎቹ ሐዋርያት መካከል ማንንም አላየሁም።
-
-
ያዕቆብ 1:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
1 የአምላክና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የሆነው ያዕቆብ፣+ በየቦታው ለተበተኑት ለ12ቱ ነገዶች፦
ሰላምታ ይድረሳችሁ!
-