1 ቆሮንቶስ 12:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 አምላክ የተለያዩ የአካል ክፍሎችን ይኸውም አንደኛ ሐዋርያትን፣+ ሁለተኛ ነቢያትን፣+ ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣+ ከዚያም ተአምር የሚፈጽሙትን፣+ ከዚያም የመፈወስ ስጦታ ያላቸውን፣+ ጠቃሚ አገልግሎት የሚያከናውኑትን፣ የመምራት ችሎታ ያላቸውንና+ በተለያዩ ልሳኖች የሚናገሩትን+ በጉባኤ ውስጥ መድቧል። ኤፌሶን 4:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንዲሁም አንዳንዶቹን ሐዋርያት፣+ አንዳንዶቹን ነቢያት፣+ አንዳንዶቹን ወንጌላውያን፣*+ አንዳንዶቹን ደግሞ እረኞችና አስተማሪዎች+ አድርጎ ሰጠ፤ 12 ይህን ያደረገው ቅዱሳንን እንዲያስተካክሉ፣* ሌሎችን እንዲያገለግሉና የክርስቶስን አካል* እንዲገነቡ ነው፤+
28 አምላክ የተለያዩ የአካል ክፍሎችን ይኸውም አንደኛ ሐዋርያትን፣+ ሁለተኛ ነቢያትን፣+ ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣+ ከዚያም ተአምር የሚፈጽሙትን፣+ ከዚያም የመፈወስ ስጦታ ያላቸውን፣+ ጠቃሚ አገልግሎት የሚያከናውኑትን፣ የመምራት ችሎታ ያላቸውንና+ በተለያዩ ልሳኖች የሚናገሩትን+ በጉባኤ ውስጥ መድቧል።
11 እንዲሁም አንዳንዶቹን ሐዋርያት፣+ አንዳንዶቹን ነቢያት፣+ አንዳንዶቹን ወንጌላውያን፣*+ አንዳንዶቹን ደግሞ እረኞችና አስተማሪዎች+ አድርጎ ሰጠ፤ 12 ይህን ያደረገው ቅዱሳንን እንዲያስተካክሉ፣* ሌሎችን እንዲያገለግሉና የክርስቶስን አካል* እንዲገነቡ ነው፤+