ኤፌሶን 2:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እንዲሁም በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ተገንብታችኋል፤+ ዋናው የመሠረት ድንጋይ* ክርስቶስ ኢየሱስ ራሱ ነው።+