1 ቆሮንቶስ 12:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 አምላክ የተለያዩ የአካል ክፍሎችን ይኸውም አንደኛ ሐዋርያትን፣+ ሁለተኛ ነቢያትን፣+ ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣+ ከዚያም ተአምር የሚፈጽሙትን፣+ ከዚያም የመፈወስ ስጦታ ያላቸውን፣+ ጠቃሚ አገልግሎት የሚያከናውኑትን፣ የመምራት ችሎታ ያላቸውንና+ በተለያዩ ልሳኖች የሚናገሩትን+ በጉባኤ ውስጥ መድቧል።
28 አምላክ የተለያዩ የአካል ክፍሎችን ይኸውም አንደኛ ሐዋርያትን፣+ ሁለተኛ ነቢያትን፣+ ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣+ ከዚያም ተአምር የሚፈጽሙትን፣+ ከዚያም የመፈወስ ስጦታ ያላቸውን፣+ ጠቃሚ አገልግሎት የሚያከናውኑትን፣ የመምራት ችሎታ ያላቸውንና+ በተለያዩ ልሳኖች የሚናገሩትን+ በጉባኤ ውስጥ መድቧል።