ገላትያ 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ክርስቶስ ነፃ ያወጣን እንዲህ ዓይነት ነፃነት እንድናገኝ ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤+ ዳግመኛ ራሳችሁን በባርነት ቀንበር አታስጠምዱ።+