1 ቆሮንቶስ 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ነቅታችሁ ኑሩ፤+ በእምነት ጸንታችሁ ቁሙ፤+ ወንድ ሁኑ፤*+ ብርቱዎች ሁኑ።+ ፊልጵስዩስ 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለዚህ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ እንዲሁም ደስታዬና አክሊሌ+ የሆናችሁ ወንድሞቼና ወዳጆቼ፣ አሁን በገለጽኩላችሁ መሠረት ከጌታ ጋር ባላችሁ አንድነት ጸንታችሁ ቁሙ።+
4 ስለዚህ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ እንዲሁም ደስታዬና አክሊሌ+ የሆናችሁ ወንድሞቼና ወዳጆቼ፣ አሁን በገለጽኩላችሁ መሠረት ከጌታ ጋር ባላችሁ አንድነት ጸንታችሁ ቁሙ።+