የሐዋርያት ሥራ 15:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ታዲያ አባቶቻችንም ሆኑ እኛ ልንሸከመው ያልቻልነውን+ ቀንበር በደቀ መዛሙርቱ ጫንቃ ላይ በመጫን+ አሁን አምላክን ለምን ትፈታተናላችሁ?