-
ዘሌዋውያን 3:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 “‘ስብም ሆነ ደም+ ፈጽሞ አትብሉ። ይህም በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ለእናንተም ሆነ ለትውልዶቻችሁ ዘላቂ ደንብ ነው።’”
-
-
ዘሌዋውያን 7:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 “‘በምትኖሩበት በየትኛውም ቦታ የወፍም ይሁን የእንስሳ፣ ማንኛውንም ደም አትብሉ።+
-