-
የሐዋርያት ሥራ 13:4, 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሰዎቹም በመንፈስ ቅዱስ ተልከው ወደ ሴሌውቅያ ወረዱ፤ ከዚያም በመርከብ ወደ ቆጵሮስ ደሴት ተጓዙ። 5 ስልማና በደረሱ ጊዜም የአምላክን ቃል በአይሁዳውያን ምኩራቦች ማወጅ ጀመሩ። ዮሐንስም እንደ አገልጋይ ሆኖ ይረዳቸው ነበር።+
-
-
2 ጢሞቴዎስ 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አብሮኝ ያለው ሉቃስ ብቻ ነው። ማርቆስ በአገልግሎት ስለሚረዳኝ ከአንተ ጋር ይዘኸው ና።
-