-
የሐዋርያት ሥራ 16:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ጠባቂውም ሌሊት በዚያው ሰዓት ይዟቸው ሄዶ ቁስላቸውን አጠበላቸው። ከዚያም እሱና መላው ቤተሰቡ ወዲያውኑ ተጠመቁ።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 18:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የምኩራብ አለቃው ቀርስጶስ+ ከቤተሰቡ ሁሉ ጋር በጌታ አመነ። መልእክቱን የሰሙ በርካታ የቆሮንቶስ ሰዎችም አምነው ይጠመቁ ጀመር።
-