ማቴዎስ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ደግሞም በእኔ ምክንያት በገዢዎችና በነገሥታት ፊት ያቀርቧችኋል፤+ በዚያ ጊዜ ለእነሱም ሆነ ለአሕዛብ መመሥከር ትችላላችሁ።+