የሐዋርያት ሥራ 22:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሆኖም ሊገርፉት ወጥረው ባሰሩት ጊዜ ጳውሎስ አጠገቡ የቆመውን መኮንን “አንድን ሮማዊ* ሳይፈረድበት* ለመግረፍ ሕግ ይፈቅድላችኋል?” አለው።+ የሐዋርያት ሥራ 23:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አይሁዳውያን ይህን ሰው ይዘው ሊገድሉት ነበር፤ ሆኖም የሮም ዜጋ መሆኑን ስላወቅኩ+ ወዲያውኑ ከወታደሮቼ ጋር ደርሼ አዳንኩት።+