-
የሐዋርያት ሥራ 16:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ጳውሎስ ግን እንዲህ አላቸው፦ “እኛ የሮም ዜጎች+ ሆነን ሳለ ያለፍርድ በሕዝብ ፊት ገርፈው እስር ቤት ወረወሩን። ታዲያ አሁን በድብቅ አስወጥተው ሊጥሉን ይፈልጋሉ? እንዲህማ አይሆንም! እነሱ ራሳቸው መጥተው ይዘውን ይውጡ።”
-