ማቴዎስ 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የሚቀበላችሁ ወይም ቃላችሁን የሚሰማ ሰው ካጣችሁ ከዚያ ቤት ወይም ከተማ ስትወጡ፣ የእግራችሁን አቧራ አራግፉ።*+