-
ሮም 16:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በክርስቶስ ኢየሱስ አብረውኝ ለሚሠሩት ለጵርስቅላና ለአቂላ+ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤
-
-
1 ቆሮንቶስ 16:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በእስያ ያሉ ጉባኤዎች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ እንዲሁም በቤታቸው ያለው ጉባኤ+ ሞቅ ያለ ክርስቲያናዊ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
-