1 ቆሮንቶስ 16:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሁንና እስከ ጴንጤቆስጤ በዓል ድረስ በኤፌሶን+ እቆያለሁ፤ 9 ምክንያቱም ትልቅ የሥራ በር ተከፍቶልኛል፤+ ሆኖም ብዙ ተቃዋሚዎች አሉ።