-
ቆላስይስ 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በጌታ ታማኝ አገልጋይና አብሮኝ ባሪያ የሆነው የተወደደው ወንድሜ ቲኪቆስ+ ስለ እኔ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።
-
-
2 ጢሞቴዎስ 4:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ቲኪቆስን+ ግን ወደ ኤፌሶን ልኬዋለሁ።
-