የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤፌሶን 4:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1 ተሰሎንቄ 4:11, 12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ከዚህ በፊት እንዳዘዝናችሁ በሰላም ለመኖር፣+ በሌሎች ሰዎች ጉዳይ ጣልቃ ላለመግባትና+ በገዛ እጃችሁ ለመሥራት ተጣጣሩ፤+ 12 ይህም በውጭ ባሉት* ሰዎች ፊት ሥርዓት ባለው መንገድ እንድትመላለሱና+ ምንም ነገር የሚጎድላችሁ እንዳትሆኑ ነው።

  • 2 ተሰሎንቄ 3:7, 8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 የእኛን አርዓያ እንዴት መከተል እንዳለባችሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤+ ምክንያቱም በመካከላችሁ ሳለን ሥርዓት በጎደለው መንገድ አልተመላለስንም፤ 8 እንዲሁም የማንንም ምግብ በነፃ አልበላንም።+ እንዲያውም ብዙ ወጪ በማስወጣት በማናችሁም ላይ ሸክም ላለመሆን ሌት ተቀን በመሥራት እንደክምና እንለፋ ነበር።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ