የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሐዋርያት ሥራ 9:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ጌታ ግን እንዲህ አለው፦ “ይህ ሰው በአሕዛብ እንዲሁም በነገሥታትና በእስራኤል ልጆች ፊት ስሜን እንዲሸከም+ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ+ ስለሆነ ወደ እሱ ሂድ።

  • የሐዋርያት ሥራ 13:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 እነዚህ ይሖዋን* እያገለገሉና* እየጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “በርናባስንና ሳኦልን አንድ ሥራ እንዲሠሩ ስለመረጥኳቸው ለዩልኝ”+ አለ።

  • ሮም 1:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ለስሙ ክብር በብሔራት ሁሉ መካከል+ በእምነት የሚታዘዙ ሰዎች እንዲገኙ ሲባል በእሱ አማካኝነት ጸጋና ሐዋርያነት+ ተቀብለናል፤*

  • ሮም 11:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 አሁን ደግሞ የምናገረው ከአሕዛብ ወገን ለሆናችሁት ነው። ለአሕዛብ የተላክሁ ሐዋርያ+ እንደመሆኔ መጠን አገልግሎቴን አከብራለሁ፤*+

  • ገላትያ 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 በአንጻሩ ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት እንዲሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠው ሁሉ እኔም ላልተገረዙት እንድሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠኝ በተገነዘቡ ጊዜ+

  • 1 ጢሞቴዎስ 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ሰባኪና ሐዋርያ+ ይኸውም እምነትንና እውነትን በተመለከተ የአሕዛብ አስተማሪ+ ሆኜ የተሾምኩት ለዚህ ምሥክርነት ሲባል ነው፤+ ይህን ስል እውነቱን እየተናገርኩ ነው እንጂ እየዋሸሁ አይደለም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ