የሐዋርያት ሥራ 22:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እሱ ግን ‘በሩቅ ወዳሉ አሕዛብ ስለምልክህ ተነስተህ ሂድ’ አለኝ።”+ ሮም 11:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አሁን ደግሞ የምናገረው ከአሕዛብ ወገን ለሆናችሁት ነው። ለአሕዛብ የተላክሁ ሐዋርያ+ እንደመሆኔ መጠን አገልግሎቴን አከብራለሁ፤*+