-
የሐዋርያት ሥራ 9:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ጌታም እንዲህ አለው፦ “ተነስተህ ‘ቀጥተኛ’ ወደተባለው መንገድ ሂድ፤ በይሁዳም ቤት ሳኦል የሚባለውን የጠርሴስ ሰው+ ፈልግ። እሱም አሁን እየጸለየ ነው፤